20 ሐምሌ 2026
ነገረ መለኮታዊ አስተምህሮና ጥናት፣ ራሱን በቃሉ ከገለጠልን ከከበረው አምላክ ጋራ ካለው ግንኙነት ፈጽሞ መፋታት የለበትም። ስለ እርሱ ይበልጥ እየተረዳን ስንሄድ፣ እርሱን ማምለክና በእርሱ ይበልጥ መደሰት አለብን።
ከመጋቢያንና ከመጽሐፍ ቅዱስ መምህራን የተገኙት እነዚህ በጥልቀት እንድናስብ የሚያደርጉን አምዶች፣ ክርስቲያኖች በእምነታቸው እንዲያድጉ ለማበረታታት መጽሐፍ ቅዱሳዊ፣ ነገረ መለኮታዊና ተግባራዊ ጕዳዮችን ይነካሉ።