20 ሐምሌ 2026

የክርስቶስ ደቀ መዝሙር የማድረግ ጥሪ ምንድን ነው?

ኢየሱስ ወደ ሕዝቦች ሁሉ እንድንሄድ ሲነግረን፣ የራሳችንን ሳይሆን፣ የእርሱን አጀንዳ ይዘን ወደ ዓለም ሁሉ መሄድ አለብን።
20 ሐምሌ 2026

“የሰው ሕይወት ቅዱስና ክቡር ነው” ስንል ምን ማለታችን ነው?

የሰው ልጅ ክቡርነት የሚመነጨው ከእግዚአብሔር ነው። ሰው ውስን፣ ጥገኛና ህልውናው በእግዚአብሔር ላይ የተመሠረተ ፍጥረት ቢሆንም፣ በፈጣሪው ዘንድ ከፍተኛ ዋጋ ተሰጥቶታል።
20 ሐምሌ 2026

ውስን ስርየት ምንድን ነው?

ደኅንነታችሁ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የተመሠረተው፣ በጸጋው ሊምራችሁ በወሰነው በእግዚአብሔር ሉዓላዊ ውሳኔ ላይ ነው፤ ይህንም ያደረገው በእናንተ ውስጥ ያየው የሚገባችሁ ነገር ስላለ ሳይሆን፣ ለልጁ ካለው ፍቅር የተነሣ ነው።
20 ሐምሌ 2026

እውነተኛ ንስሓ ምን ይመስላል?

ዳዊት እግዚአብሔር መተላለፉን እንዲደመስስለት ሲማጸን፣ እግዚአብሔር ከነፍሱ ላይ ዕድፉን እንዲያስወግድ፣ ዐመፃውን እንዲሸፍንለትና አሁን ዘላቂ የሕይወቱ ክፍል የሆነውን ኀጢአት እንዲያነጻለት እየጠየቀ ነው።
16 ሐምሌ 2026

ኢየሱስ ክርስቶስ፦ የእግዚአብሔር በግ

ኢየሱስ የእኛ ምትክ ሆኖ ይሠራል፤ እግዚአብሔርም በእኛ ላይ ሊያፈስ የነበረውን በኀጢአታችን ምክንያት የመጣውን ቍጣውን በእኛ ፈንታ በርሱ ላይ ያፈስሰዋል።
16 ሐምሌ 2026

በክርስቲያን ሕይወት ውስጥ ጸሎት ያለው ስፍራ

እግዚአብሔር ልባችንን እንደሚያውቅና ከከንፈራችን ከሚወጡት ቃላት ይልቅ በውስጣችን ያለውንና ያልተነገረውን ልመናችንን እንደሚሰማ በማወቅ መጽናናት እንችላለን።
16 ሐምሌ 2026

ማስተስረይ (Expiation) እና ቍጣ ማብረድ (Propitiation) ምን ማለት ናቸው?

ስለ ክርስቶስ ምትካዊ የስርየት ሞት ስንነጋገር፣ ሁለት ሙያዊ ቃላት ደጋግመው ይመጣሉ። እነርሱም፣ ማስተስረይ እና  ቍጣ ማብረድ ናቸው።