የእምነት መግለጫዎችና የተብራሩ የእምነት መግለጫዎች (Creeds and Confessions)

የሊጎኔር ሚኒስትሪስ በዘመናት ውስጥ ተላልፎ ከመጣው የታሪካዊ ክርስትና እምነት የአስተምህሮ ብልጥግናን ይጠቀማል። ደግሞም ለእምነታችንና ለኑሮአችን እንደ ብቸኛው ሕጸጽ አልቦ መመሪያ የምንገዛው ለመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው። የእምነት መግለጫችንን ያንብቡ፤ ደግሞም የሊጎኔር የነገረ ክርስቶስ የእምነት መግለጫን ይመልከቱ።